ሰምተሃል አራቱ መንፈሳዊ ሕጎች ሕጎች?

ማንኛውም ነገር ደንብና ስርዓት አለው፡፡ ሰው የሠራቸው ነገሮች ሰው ሰራሽ ስርዓት እንዳላቸው ሁሉ እግዚአብሔር የፈጠራቸው ነገሮች ደግም የተፈጥሮ ሕግጋት አሏቸው፡፡