1
እግዚአብሔር ይወድሃል ስለዚህም ለሕይወትህ አስደናቂ ዕቅድ አዘጋጅቶልሃል፡፡

የእግዚአብሔር ፍቅር

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና፡፡”
(ዮሐ 3፡16)

የእግዚአብሔር ዕቅድ

ክርስቶስ እንዲህ አለ፡- “እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ፡፡”
(ዮሐ 10፡10)

ነገር ግን ሰዎች ሁሉ ይህንን መሉና አርኪ ሕይወት አልተለማመዱም ምክንያቱም . . ...